የኤርትራዊያን ስደተኞችን መጠለያዎች እያዛወረ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ

የኢትዮጵያ መንግሥት ትግራይ ውስጥ የተከሰተውን ግጭት ተከትሎ በሰሜን ትግራይ የስደተኞች መጠለያዎች ውስጥ የነበሩ የኤርትራ ስደተኞችን ወደ ደቡብ ትግራይ ና ሌሎች የሀገሪቱ አካባቢዎች እያዛወረ መሆኑን አስታውቋል። የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ኤጄንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋሁን ጎበዛይ በትግራይ ጦርነት በስደተኞች ላይ የደረሰውን ጉዳት አኀዝ መሥሪያ ቤታቸው በቅርቡ ይፋ እንደሚያደርግ ገልፀዋል። ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ የኤርትራ ስደተኞች ግን በተለይ ከትግራዩ … Continue reading የኤርትራዊያን ስደተኞችን መጠለያዎች እያዛወረ መሆኑን የኢትዮጵያ መንግሥት አስታወቀ